Below is the series of cleft palate speech practice books in Amharic (አማርኛ).
Dniche (T, D and T’)
- “ድረስ ድንቼ!” ትናጋቸው ተከፍቶ የተወለዱ ህፃናት የቀዶ ህክምና ከተደረገላቸው በኋላ እንዲለማመዱባቸው ከተዘጋጁት ተከታታይ መፃህፍት አንዱ ነው፡፡ ይህ መፅሀፍ በተለይ በ፣ “ት” ፣ “ድ” እና “ጥ” ድምፆች ላይ ያተኩራል፡፡
- Written by Alem Eshetu Beyene and edited by Soliana Paradise. Illustrated by Tina Yeung.
Bunno (B)
- “ቡሬና ቡኖ!” ትናጋቸው ተከፍቶ የተወለዱ ህፃናት የቀዶ ህክምና ከተደረገላቸው በኋላ እንዲለማመዱባቸው ከተዘጋጁት ተከታታይ መፃህፍት አንዱ ነው፡፡ ይህ መፅሀፍ በተለይ በ፣ “ብ” ድምፅ ላይ ያተኩራል፡፡
- Written by Alem Eshetu Beyene and edited by Soliana Paradise. Illustrated by Tina Yeung.
Niku’s Kittens (K, G and K’)
- “የንቁ ግልገሎች!” ትናጋቸው ተከፍቶ የተወለዱ ህፃናት የቀዶ ህክምና ከተደረገላቸው በኋላ እንዲለማመዱባቸው ከተዘጋጁት ተከታታይ መፃህፍት አንዱ ነው፡፡ ይህ መፅሀፍ በተለይ በ፣ “ክ” ፣ “ግ” እና “ቅ” ድምፆች ላይ ያተኩራል፡፡
- Written by Alem Eshetu Beyene and edited by Soliana Paradise. Illustrated by Tina Yeung.
Click here to see Amaric book illustrations by Tina Yeung.
All practice books directed by Dr. Catherine Crowley.