by Leaders Project | Sep 2, 2015
Dniche is part of a series of Amharic language books created for children with repaired cleft palate. It focuses on T, D and T’. / “ድረስ ድንቼ!” ትናጋቸው ተከፍቶ የተወለዱ ህፃናት የቀዶ ህክምና ከተደረገላቸው በኋላ እንዲለማመዱባቸው ከተዘጋጁት ተከታታይ መፃህፍት አንዱ ነው፡፡ ይህ መፅሀፍ በተለይ በ፣ “ት” ፣ “ድ” እና “ጥ” ድምፆች ላይ ያተኩራል፡፡
by Leaders Project | Sep 2, 2015
Bunno is part of a series of Amharic language books created for children with repaired cleft palate. It focuses on B. / “ቡሬና ቡኖ!” ትናጋቸው ተከፍቶ የተወለዱ ህፃናት የቀዶ ህክምና ከተደረገላቸው በኋላ እንዲለማመዱባቸው ከተዘጋጁት ተከታታይ መፃህፍት አንዱ ነው፡፡ ይህ መፅሀፍ በተለይ በ፣ “ብ” ድምፅ ላይ ያተኩራል፡፡
by Leaders Project | Sep 2, 2015
Niku’s Kittens is part of a series of Amharic language books created for children with repaired cleft palate. It focuses on K, G and K’. / “የንቁ ግልገሎች!” ትናጋቸው ተከፍቶ የተወለዱ ህፃናት የቀዶ ህክምና ከተደረገላቸው በኋላ እንዲለማመዱባቸው ከተዘጋጁት ተከታታይ መፃህፍት አንዱ ነው፡፡ ይህ መፅሀፍ በተለይ በ፣ “ክ” ፣ “ግ” እና “ቅ” ድምፆች ላይ ያተኩራል፡፡
by Georgia Duan | Dec 23, 2014
Below are the beautiful illustrations by Tina Yeung for our Amharic cleft palate books written by Alem Esheu Beyene. Each book elicits practice with a specific set of target phonemes for post-surgery cleft palate therapy. Ethiopian Amharic Cleft Palate Book Team...